VOICE FOR UNITY

Tuesday, April 21, 2015

አ.አ ቡልጋሪያ ማዞሪያ አካባቢ ሐዘኑን ለመግለጽ አደባባይ የወጣው ሕዝብ በፖሊስ ተበተነ (ዜና ፎቶ)

›
“እኔም ዘ-ሐበሻ ነኝ” ያለ አንባቢያችን በፎቶ ግራፍ የላከልን መረጃ እው:: ዛሬ ጠዋት ሚያዝያ 13 2007 5፡30 ላይ በተለምዶ ቡልጋሪያ ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከጨርቆስ ወደ አፍሪካ ህብረ...
Sunday, October 19, 2014

bTV - Born Without Arms: Inspirational Mother and Son Live Life to The Full | እጅ ሳይኖራቸው ይህችን አለም የተቀላቀሉት እናትና ልጅ ምንም ከማድረግ የሚያግዳቸው ነገር የለም፡፡ ስለ እናትና ልጅ የሚያሳየውን ቪዲዮ ይከታተሉ፡፡

›
Born Without Arms: Inspirational Mother and Son Live Life to The Full DireTube Video by bTV
Tuesday, October 14, 2014

(ሰበር ዜና) ለ1ዓመት ከ6 ወር በላይ በእስር ሲሰቃዩ የቆዩት 12 ተማሪዎች እና 1 መምህር የ6 ወር እስራት ተፈረደባቸው

›
በእስር የቆዩበት ጊዜ ከተፈረደባቸው በመብለጡ ከእስር እንደሚፈቱ ተወስኗል! ማክሰኞ ጥቅምት 4/2007 (ድምፃችን ይሰማ እንደዘገበው፡) ከ21 ወራት በፊት ከጅግጅጋ፣ ከሲቪል ሰርቪስ፣ ከባህር ዳር፣ ከጅማ፣ ከደሴ፣ ...
Monday, October 13, 2014

Breaking News: ቴዲ አፍሮ ታስሮ ፍርድ ቤት ቀረበ

›
ዝነኛው ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ በፌደራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በቀረበበት ክስ ምክንያት ዛሬ ታስሮ ፍርድ ቤት ቀረበ፡፡ ድምፃዊው የቀረበበት ክስ ከስምንት ዓመት በፊት ከቀረጥ ነፃ ወደ ሃገር ውስጥ የገባችን ቢኤምደብሊው...
Tuesday, October 7, 2014

Ethiopian Maid pours hot water on handicapped child | Read More at ....http://goo.gl/Ov7kOW | በሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ የአካል ጉዳተኛ የሆነቸውን የአሰሪዎቿን ልጅ በፈላ ውሀ አቃጠለች የቤት ሰራተኛዋ ኢትዮጵያዊት የአካል ጉዳተኛ በሆነችው የአሰሪዎቿ ልጅ ላይ የፈላ ውሃ በማፍሰስ ጉዳት አድርሳባታለች ተብሏል፡፡ ድርጊቱ ሲፈጸም ያየው የአካል ጉዳተኛዋ የ10 ዓመት እድሜ ያለው ወንድም በአቅራቢያው ወደ ሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ በመሄድ ጉዳዩን ለፖሊስ ካስረዳ በኋላ ኢትዮጵያዊቷ ወደ እስር ቤት ህጻኗም ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል፡፡ ... See More

›
Maid pours hot water on handicapped child An Ethiopian housemaid waited for her Saudi employers to go out and poured boiling water on thei...
Sunday, September 21, 2014

EthioSwedish Task Force Decorated woyane Ambassader with Rotten Fish &eggs

›
በስዊድን የኢትዮጵያ አምባሳደር ወ/ሮ ወይንሸትና ተላላኪዎቿ ላይ የገማ አሳ የተቀባ እንቁላል ተወረወረባቸው (ፎቶዎች እና ቪድዮ ይዘናል) 134 በስዊዲን የኢትዮጵያ አባሳደር ላይ የገማ አሳና እንቁላል እንዳይወረወር...

በስዊድን የኢትዮጵያ አምባሳደር ወ/ሮ ወይንሸትና ተላላኪዎቿ ላይ የገማ አሳ የተቀባ እንቁላል ተወረወረባቸው (ፎቶዎች እና ቪድዮ ይዘናል)

›
134 በስዊዲን የኢትዮጵያ አባሳደር ላይ የገማ አሳና እንቁላል እንዳይወረወርባቸው ሲከላከሉ የሚያሳይ ፎቶ በስዊዲን የኢትዮጵያ አባሳደር ላይ የገማ አሳና እንቁላል እንዳይወረወርባቸው ሲከላከ...
›
Home
View web version

About Me

Unknown
View my complete profile
Powered by Blogger.